Welcome to Mesker Restaurant
Founded in 1992, Mesker Restaurant has been proudly serving our community for over 30 years. Our journey is built on a foundation of trust, strict hygiene, and the finest quality ingredients.
We are celebrated for our authentic traditional flavors, particularly our legendary Kitffo and perfectly seasoned Kekel—dishes crafted to bring you the true taste of heritage.
Over the decades, we have done more than just win the hearts of countless customers; we have built a family. At Mesker, you are never just a guest. We take pride in creating a warm, welcoming atmosphere where every visit feels just like coming home.
Join our table today and experience a taste of home!
- 🕒 Operating Hours: 7 AM – 7 PM
- 📞 Phone: +251 901 221 199
እንኳን ወደ ምስክር ሬስቶራንት በደህና መጡ
ምስክር ምግብ ቤት በ1984 ዓ.ም ተመሰረተ። ላለፉት ከ30 ዓመታት በላይ በታማኝነት፣ በንፅህና እና ጥራቱን የጠበቀ ግብአት በመጠቀም ማህበረሰባችንን በኩራት እያገለገልን እንገኛለን።
በተለይም በልዩ ጣዕማቸው በሚታወቁት ዝነኛው ክትፎአችን እና በጥንቃቄ በሚዘጋጀው ቅቅላችን እውነተኛ የባህል ጣዕምን በማቅረብ እንመሰገናለን።
ባለፉት አስርት ዓመታት ውስጥ ብዙ ደንበኞችን ከማፍራት ባለፈ ትልቅ ቤተሰብ መፍጠር ችለናል። በምስክር ቤት እርስዎ ተራ እንግዳ አይደሉም፤ የትልቅ ቤተሰባችን አካል እንጂ። እያንዳንዱ ደንበኛችን ወደ እኛ ሲመጣ ልክ እንደ ቤቱ እንዲሰማው የሚያደርግ ሞቅ ያለ ድባብ በመፍጠር እንኮራለን።
ዛሬውኑ ወደ እኛ ጎራ ይበሉና የቤትዎን ጣዕም ይጋሩ!
- 🕒 የስራ ሰዓት: ከጠዋቱ 1:00 እስከ ማታ 1:00 (7 AM – 7 PM)
- 📞 ስልክ ቁጥር: +251 901 221 199